የህይወት ቃል ህብረት Logo

እምነትንና ባህልን በጥልቀት ይቃኙ

በዚህ ድረ-ገጽ ላይ፣ ከቤተ ክርስቲያን እድገት፤ የክርስቲያን ዘመናዊ ፈተናዎች እስክ የአንድ ሰው አመራር አስፈላጊነት-አላስፈላጊነት ድረስ፣ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ እይታ ላይ የተመሠረቱ ጥልቅ ግንዛቤዎችን ያገኛሉ። በኢትዮጵያ ተለዋዋጭ ክርስቲያናዊ አውድ ውስጥ እምነትን፣ ባህልንና መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለመቃኘት ከእኛ ጋር እንዲቀላቀሉ እንጋብዛለን።

የእምነትንና ባህልን ወጎች ያስሱ

የካውንስሉ ጥቁር ብዕር

“እመቤት” ወይም “እግዝእት” ማርያም

“እመቤት” ማርያም የጌታችን የኢየሱስ እናት፣ በጸጋ የሞላች እና ከሴቶች ሁሉ የተባረከች መሆኗን መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል። ነገር ግን ይህንን ተከትለው የመጡና ከጊዜ በኋላ የተፈጠሩ አስተምህሮቶች አሉ።

የካውንስሉ ጥቁር ብዕር

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ከዐብይ የብልጽግና ፓርቲ ጋር ያለው የቅርብ ግንኙነት የፖለቲካ መሣሪያ እንደሆነ ተደርጎ በብዙዎች እንዲወቀስ ተደርጓል።

የጌታ ራት (ቅዱስ ቁርባን) እና ጥምቀት

የክርስትና እምነት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ባቋቋማቸው ሁለት ማዕከላዊ ሥርዓቶች ማለትም በጌታ ራት (ቅዱስ ቁርባን) እና በጥምቀት ላይ የተመሠረተ ነው።

ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው?

ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው?

ይህ ቪዲዮ በወንድም ዳዊት ፋሲል የቀረበ ሲሆን "ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው?" የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ፅንሰ-ሀሳብ በጥልቀት ያብራራል። ለክርስቲያናዊ ህይወት እና እምነት ትርጉሙን ይፈትሻል።