የህይወት ቃል ህብረት Logo

ወቅታዊ ጉዳዮች

በአሁኑ ወቅት በፈጣን ለውጥ ውስጥ የምትገኘው ዓለማችን ላይ፣ የእምነታችን ታሪክ እና የባህል ተፅዕኖ ከምንጊዜውም በላይ የማንነታችን መገለጫዎች ሆነዋል። የታሪክ መዛግብትን መሠረት በማድረግ፣ ወቅታዊውን የባህል ተጽዕኖ በመተንተን እና ጥልቅ ሃይማኖታዊ ጥናቶችን በማካሄድ፣ ሥር የሰደደውን እምነታችንን ከአካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ማንነታችን ጋር እንዴት ማስታረቅ እንደምንችል እንቃኛለን።

ወቅታዊ ጉዳዮች፡ እምነት፣ ማንነት እና ተግዳሮቶችን ያስሱ

የቪድዮ ይዘቶችን ያስሱ

ያዕቆብና ትግሉ በያቦቅ

በሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን የቀረበ ትምህርት።

የክርስቶስ ልዩትነት

"ስለ እርሱም የምንናገረው ብዙ ነገር አለን..." (ዕብራውያን 5፥11) - በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ የቀረበ።

መዝሙር 126

በዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም (Dr. Abraham) የቀረበ ትምህርት።

ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች

ውኃ ወቀጣ

ይህ የቪዲዮ ውይይት “ውኃ ወቀጣ፤ የወንጌላውያን አማኞች መሪዎች እሳቤዎችና ጥያቄዎች” በሚል ርዕስ በዘላለም መንግሥቱ የቀረበ ሲሆን፣ በዋናነት በኢትዮጵያ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መሪዎችና ተከታዮች ዘንድ ስላሉ ወቅታዊ ችግሮችና መፍትሔዎች ያጠነጥናል።